ሰኞ – ዓርብ፡ 2:30 – 11:30info@ethiopianchamber.com
ECCSA logoECCSAየኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት

በሴቶች አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ አቅርቦት እና የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ሥምምነት ዙሪያ ያተኮረ ወርክሾፕ ተካሄደ።

በሴቶች አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ አቅርቦት እና የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ሥምምነት ዙሪያ ያተኮረ ወርክሾፕ ተካሄደ።

በኤክስፐርቲዝ ፍራንስ የተዘጋጀና በሴቶች አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የፋይናንስ አቅርቦት እና የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ሥምምነት ዙሪያ ያተኮረ ወርክሾፕ ተካሄደ።

መድረኩ በሴት በሚመሩ ኢንተርፕራይዞች የሚያጋጥሙ ችግሮችን ለመለየትና የመፍትሄ አማራጮችን ለማስቀመጥ የቀረበ ጥናት ዙሪያ የተካሄደ የጥናት መገምገሚያ ነው።

በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኀበራት ምክር ቤት ምክትል ዋና ጸሐፊ ወ/ሮ ሔለን ረታ የሴቶች ኢንተርፕራይዞች ያላቸው ሀገራዊ የኢኮኖሚ አበርክቶ ከፍተኛ መሆኑን ገልጸው ተገቢው የሥራ እና የንግድ ፋይናንስ እንደሚያሥፈልጋቸው ገልጸዋል።